This page is in Amharic. To view this content in English, click here.
ሰርግ ,በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ባህል እምነት እና ትውፊታዊ እሴ ቻቸው የሚንጸባረቁበት ደማቅ ቤተሰባዊ በኣል ነው:: በዚህ ታሪካዊ ቀን, አሜሪካም ሆኑ ኢትዮጵያ; ዴንቨርም ሆኑ አዲስ አበባ; አውሮራም ሆኑ መቀሌ ወይም ሌላ ቦታ , እያንዷንዷን ቅጽበት በተዋቡ ፎቶግራፎች ቀርጾ ማስቀመጥ ተገቢም ግዴታም ነው፤፤
ጋብቻ , በህይወቶ ከሚወሰኑአቸው ውሳኔዎች ውስጥ እጅግ ትልቁ እና ዋነኛው ነው፥፥ የጋብቻዎን ጅማሬ, እንዲሁም የሰርግዎን ስነስርአት የሚያሳዩት እነዚህ ግሩም ፎቶግራፎች ደግሞ የዘለአለም ማስታወሻዎች ናቸው፤
ከማለዳው የሙሽሪት እና የሙሽራው እልፍኝ ጀምሮ እስከ ዋናው የሰገነት ትዕይንት; ከጠላው እና ጠጁ ድርደራ እስከ ዶሮወጡ እና ክትፎው ሰልፍ; ሰማያዊ ከሚመስለው ደማቅ ጭፈራ እስከ አባቶች ምርቃት ድረስ ያለውን ክንወን በፎቶግራፍ አሳምሮ ማስቀመጥ እጅግ አስፈላጊ ነው
ኢላቲ የሰርግ ፎቶዎች በኩራት የምንናገረው ለትዝታ የሚሆኑ ልዩ የሰርግ ትእይንቶችን እና አስገራሚ ቅጽበቶችን የሚያሳዩ ድንቅ ፎቶዎችን በማንሳት እንታወቃለን;; ታሪክ
ነጋሪ የሆኑ, ለትውልድ የሚተላለፉ, ጥራት ያላቸውን ፎቶዎችን እናነሳለን;;
ለምናነሳቸው ፎቶዎች እና ለደንበኞቻችን ፍላጎት መሟላት ጠንክረን እነሰራለን;; ይህም ለማንነታችን እና ለስኬታችን መሰረት ነው;; ሰርግዎንም ድንቅ ፎቶግራፎችን ላማንሳት አንደጥሩ አጋጣሚ እንጠቀምበታለን፤፤
ፎቶ አንሺዎቻችን የረዥም ጊዜ ልምድ ያካበቱ እና በሙያው የጠለቀ እውቀት ያላቸው ናቸው፤፤ጥራታቸውን የጠበቁ እና ልዩ ፎቶዎችን በማንሳት እንታወቃለን: በኩራትም እንናገራለን;; የፎቶግራፍ ወይም የቪዲዮ አገልግሎት ከፈለጉ እዚህ ጋር ይጫኑ በኢሜል አድራሻችንም [email protected] ጥያቄዎን ይላኩልን

An Ethiopian woman prays among a sea of white dresses, a tradition in the Ethiopian Orthodox Christian church. #EthiopiaColorado #EthiopianWeddingPhotography

An Ethiopian woman at Dagmawit Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Church outside Denver leans in to kiss the cross.
#EthiopiaColorado #EthiopianWeddingPhotography #tewahedowedding #amharicphotography

Tewahedo priest at Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Church in Colorado tries to get to boys to pay attention to the Meskel celebration.
#EthiopiaColorado #EthiopianWeddingPhotography

An alter server carries the bible amongst a sea of women dressed in traditional white shawls at Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Church in Colorado.
#EthiopiaColorado #EthiopianWeddingPhotography

The choir at sings at Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Church in Colorado. #EthiopiaColorado #EthiopianWeddingPhotography

A boy peaks over his mother’s shoulder during service at Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Church in Colorado. #EthiopiaColorado
Leave a reply